Jump to content

ሄራክሌውፖሊስ

ከውክፔዲያ
የ15:06, 4 ጁላይ 2014 ዕትም (ከMedebBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሄራክሌውፖሊስ
ኸነን-ነሱት
በሄራክሌውፖሊስ የተገኘ የመቃብር ግድግዳ፣ 2170 ዓክልበ. ግድም
ሄራክሌውፖሊስ is located in ግብፅ
{{{alt}}}
ሄራክሌውፖሊስ

29°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 30°56′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ሄራክሌውፖሊስ (ግሪክኛ፦ Ἡρακλεόπολις፤ ግብጽኛኸነን-ነሱት) የጥንታዊ ግብፅ ከተማ ነበረ። በመጀመርያው ጨለማ ዘመን የ9ኛውና የ10ኛው ሥርወ መንግሥታት ዋና ከተማ ነበረ። በኋላ በቅብጢኛ ስሙ ህናስ፣ በዱሮ አረብኛ አህናስ፣ በዘመናዊ አረብኛም ኢህናሲያህ ተብሏል። ዛሬ ፍርስራሹ የቱሪስት መድረሻ ሆኗል።