Jump to content

ሄራክሌውፖሊስ

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.
ሄራክሌውፖሊስ
ኸነን-ነሱት
በሄራክሌውፖሊስ የተገኘ የመቃብር ግድግዳ፣ 2170 ዓክልበ. ግድም
ሄራክሌውፖሊስ is located in ግብፅ
{{{alt}}}
ሄራክሌውፖሊስ

29°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 30°56′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ሄራክሌውፖሊስ (ግሪክኛ፦ Ἡρακλεόπολις፤ ግብጽኛኸነን-ነሱት) የጥንታዊ ግብፅ ከተማ ነበረ። በመጀመርያው ጨለማ ዘመን የ9ኛውና የ10ኛው ሥርወ መንግሥታት ዋና ከተማ ነበረ። በኋላ በቅብጢኛ ስሙ ህናስ፣ በዱሮ አረብኛ አህናስ፣ በዘመናዊ አረብኛም ኢህናሲያህ ተብሏል። ዛሬ ፍርስራሹ የቱሪስት መድረሻ ሆኗል።