Jump to content

የሁክ ህግ

ከውክፔዲያ
የ01:10, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የሁክ ህግ በጥምዝምዝ ሽቦ ላይ የሚገበር ኃይልርዝመት ለውጥ ያመጣል

የመለጠጥ (elasticity) የሑክ ህግ (Hooke's law)፣ በሜካኒክስ ወይም ፊዚካ በጥምዝምዝምዝ ሽቦ ላይ የሚገበር ጭነት እና መለጠጥ ቅን ተዛምዶ እንዳላቸው ይደነግጋል። ይህ ህግ የወጣው በታዋቂው ተመራማሪ ሮበርት ሁክ ነበር።