Jump to content

ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ

ከውክፔዲያ
የ16:47, 25 ዲሴምበር 2021 ዕትም (ከ86.215.175.65 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍኅዳር 141998 ዓ.ም. ላይ የላይቤሪያ ፕሬዝደንት በመሆን የአፍሪቃ አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት መሪ ናቸው። በታህሳስ 2021 ጀምስ ሰርሊፍ ከኤለን ሰርሊፍ ልጆች አንዱ ባልታወቀ ሁኔታ በላይቤሪያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ሞቱ።