Jump to content

ማር

ከውክፔዲያ
ፈሳሽ ማር ወላላ በዳቦ ላይ ሲጨመር።

ማርንብ ወይም ከአበቦች ቅሥም (አውላ) የተሠራ ጣፋጭና ወፍራም ፈሳሽ ነው። በቀፎው ውስጥ ንቦች ማሩን ከሰም ጋራ በማር እሸት ያስቀምጣሉ።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ማር የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።