Jump to content

አማን

ከውክፔዲያ

አማንዮርዳኖስ ዋና ከተማ ነው።

የንጉስ አብደላ መስጊድ በምሽት

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,125,400 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,293,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 31°57′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°56′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በጥንት የአሞን መቀመጫ ሆኖ ስሙ ራባት አሞን ተባለ።