Jump to content

የሆንዱራስ ራስ ገዥ ብሔራዊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሆንዱራስ ራስ ገዥ ብሔራዊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Nacional Autónoma de Fútbol de Honduras) የሆንዱራስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተውና የፊፋ ዕውቅና ያገኘው በ1951 እ.ኤ.አ. ሲሆን የሆንዱራስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን ያዘጋጃል።