Jump to content

ከ«የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል''' ከ[[1747]] እስከ [[1755]] ዓ.ም. ድረስ የ[[እንግሊዝ]] መንግሥት በ[[አካዲያ]] [[ፈረንሳይ|ፈረንሳዊ]] ሕዝብ ላይ ብግድ የጣለው ስደት ነበር።
'''የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል''' ከ[[1747]] እስከ [[1755]] ዓ.ም. ድረስ የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] መንግሥት በ[[አካዲያ]] [[ፈረንሳይ|ፈረንሳዊ]] ሕዝብ ላይ ብግድ የጣለው ስደት ነበር።

ፈረንሳውያን ከ[[1596]] ዓ.ም. ጀምሮ «አካዲ» (አካዲያ ወይም የዛሬው [[ኖቫ ስኮሺያ]]፣ [[ካናዳ]]) በተባለ አውራጃ ከኗሪ [[ሚግማቅ]] ሕዝብ ጋራ አንድላይ ይኖሩ ነበር። አገሩ ለረጅም ዘመናት የሚግማቅ መኖሪያ ምንም ቢሆንም በ[[1705]] ዓ.ም. የፈረንሳይ ንጉሥ በአንድ የአውሮፓ ጦርነት ድል ሆኖ በ[[ኢውትረኽት ውል]] ስምምነት ሥር ቅኝ አገሩን (አካዲያ) ለእንግሊዝ ሀብት ሰጠ። ከዚህ ጀምሮ የእንግሊዝ መንግሥት በዙሪያው የኖሩት ሕዝቦች እንደ ገዛው ተገዦች ቆጠራቸው። በ[[1746]] ዓ.ም. ግን እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ወደ ጦርነት ስለ ተመለሡ፣ እንግሊዝ ከነዚህ ተገዦች የተነሣ ስለ ታማኝነታቸው ብዙ ስለ ፈራ፣ ሚግማቆቹን እየገደላቸው ከ14,000 በላይ ፈረንሳያውያንን (አካዲያውያንን) ከቤቶቻቸው ወደ ሌላ ቅኝ አገሮቹ በግፍ አሳደዳቸው። ከነዚህ ብዙዎች በ[[ሉዊዚያና]] ቅኝ አገር ፈልሰው እስከ ዛሬ ድረስ [[ካጀን]] («አካድየን» ወይም አካዲያዉያን) የሚባል ሕዝብ በሉዊዚያና ይገኛል።

በ23:28, 26 ኦገስት 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል1747 እስከ 1755 ዓ.ም. ድረስ የእንግሊዝ መንግሥት በአካዲያ ፈረንሳዊ ሕዝብ ላይ ብግድ የጣለው ስደት ነበር።

ፈረንሳውያን ከ1596 ዓ.ም. ጀምሮ «አካዲ» (አካዲያ ወይም የዛሬው ኖቫ ስኮሺያካናዳ) በተባለ አውራጃ ከኗሪ ሚግማቅ ሕዝብ ጋራ አንድላይ ይኖሩ ነበር። አገሩ ለረጅም ዘመናት የሚግማቅ መኖሪያ ምንም ቢሆንም በ1705 ዓ.ም. የፈረንሳይ ንጉሥ በአንድ የአውሮፓ ጦርነት ድል ሆኖ በኢውትረኽት ውል ስምምነት ሥር ቅኝ አገሩን (አካዲያ) ለእንግሊዝ ሀብት ሰጠ። ከዚህ ጀምሮ የእንግሊዝ መንግሥት በዙሪያው የኖሩት ሕዝቦች እንደ ገዛው ተገዦች ቆጠራቸው። በ1746 ዓ.ም. ግን እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ወደ ጦርነት ስለ ተመለሡ፣ እንግሊዝ ከነዚህ ተገዦች የተነሣ ስለ ታማኝነታቸው ብዙ ስለ ፈራ፣ ሚግማቆቹን እየገደላቸው ከ14,000 በላይ ፈረንሳያውያንን (አካዲያውያንን) ከቤቶቻቸው ወደ ሌላ ቅኝ አገሮቹ በግፍ አሳደዳቸው። ከነዚህ ብዙዎች በሉዊዚያና ቅኝ አገር ፈልሰው እስከ ዛሬ ድረስ ካጀን («አካድየን» ወይም አካዲያዉያን) የሚባል ሕዝብ በሉዊዚያና ይገኛል።