Jump to content

ከ«ፓርሻታታር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፓርሻታታር''' ወይም '''ፓርሻታር''' የ[[ሚታኒ]] ንጉሥ ነበር።
'''ፓርሻታታር''' ወይም '''ፓርሻታር''' የ[[ሚታኒ]] ንጉሥ ነበር።


በ[[ኑዚ]] በተገኘ ሰነድ፣ ንጉሥ ፓርሻታ(ታ)ር ባረፈበት ዓመት እንደ ተጻፈ፣ [[ሻውሽታታር]]ም እንደ ተከተለው ይላል። በብዙዎች አስተሳሰብ ይህ ፓርሻታር እና [[ባራታርና]] (ወይም ፓራታርና፣ 1480-57 ዓክልበ. ግ.)) አንድ ንጉሥ ነበሩ። ሌሎች ግን የተለያዩ ነገሥታት ነበሩና ባራታርና ከፓርሻታታር ቀደመው የሚሉ ናቸው።
በ[[ኑዚ]] በተገኘ ሰነድ፣ ንጉሥ ፓርሻታ(ታ)ር ባረፈበት ዓመት እንደ ተጻፈ፣ [[ሻውሽታታር]]ም እንደ ተከተለው ይላል። በብዙዎች አስተሳሰብ ይህ ፓርሻታር እና [[ባራታርና]] (ወይም ፓራታርና፣ 1480-57 ዓክልበ. ግ.) አንድ ንጉሥ ነበሩ። ሌሎች ግን የተለያዩ ነገሥታት ነበሩና ባራታርና ከፓርሻታታር ቀደመው የሚሉ ናቸው።


ከዚህ ቅርስ በቀር የፓርሻታር ስም አልተገኘም። ባራታርና እራሱ ካልሆነ፣ ከ[[ግብጽ]] ፈርዖን [[3 ቱትሞስ]] ጋር የታገለው የሚታኒ ንጉሥ ሊሆን ይችላል።
ከዚህ ቅርስ በቀር የፓርሻታር ስም አልተገኘም። ባራታርና እራሱ ካልሆነ፣ ከ[[ግብጽ]] ፈርዖን [[3 ቱትሞስ]] ጋር የታገለው የሚታኒ ንጉሥ ሊሆን ይችላል።

በ00:48, 8 ዲሴምበር 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ፓርሻታታር ወይም ፓርሻታርሚታኒ ንጉሥ ነበር።

ኑዚ በተገኘ ሰነድ፣ ንጉሥ ፓርሻታ(ታ)ር ባረፈበት ዓመት እንደ ተጻፈ፣ ሻውሽታታርም እንደ ተከተለው ይላል። በብዙዎች አስተሳሰብ ይህ ፓርሻታር እና ባራታርና (ወይም ፓራታርና፣ 1480-57 ዓክልበ. ግ.) አንድ ንጉሥ ነበሩ። ሌሎች ግን የተለያዩ ነገሥታት ነበሩና ባራታርና ከፓርሻታታር ቀደመው የሚሉ ናቸው።

ከዚህ ቅርስ በቀር የፓርሻታር ስም አልተገኘም። ባራታርና እራሱ ካልሆነ፣ ከግብጽ ፈርዖን 3 ቱትሞስ ጋር የታገለው የሚታኒ ንጉሥ ሊሆን ይችላል።